Get Mystery Box with random crypto!

መላ አለው እንዴት እንደሚያሻግር መላ አለው ጌታ በስራው ትክክል ታምራዊ አምላክ ነው አልሰጋም | Daily Meditation

መላ አለው

እንዴት እንደሚያሻግር መላ አለው ጌታ
በስራው ትክክል ታምራዊ አምላክ ነው
አልሰጋም ከንግዴ አልፈራም እኔ
እንዴት እንደሚያሳልፍ ያውቃል መደኔ

መላ አለው ለሁሉም መላለው
መላ አለው ለማኖር
መላ አለው ለማሻገር
መላ አለው ለመባረክ
መላ አለው እሱ
መላ አለው ጌታ

ግጥም ባሂ

@behayluminilu
@behayluminilu