Get Mystery Box with random crypto!

አንድ እራቆቷን ያለች ሴት ታክሲ ውስጥ ዘው ብላ ትገባለች ' እናም ሹፌሩም ከራስ ፀጉሯ እስከታች | በኛ ሙድ begna mudd😎

አንድ እራቆቷን ያለች ሴት ታክሲ ውስጥ ዘው ብላ ትገባለች
' እናም ሹፌሩም ከራስ ፀጉሯ እስከታች ጥፍሯ በትኩረት ያያታል እናም እሷ ሹፌሩ እንዲሄድ በአይን ምልክት ትሰጠዋለች ። " ግን እሱ ያልተመለሰለት ጥያቄ ስለነበር በተደጋጋሚ ያያታል ቆንጂዬዋም በስጨት እንደ ማለት " እራቆትዋን ያለች ሴት አይተ አታውቅም
" አይ እራቆትሽን መሆኑ ገርሞኝ ሳይሆን ለአገልግሎቴ ምትከፍይኝን ገንዘብ የት እንዳስቀመጥሽው ገርሞኝ ነው


@begna_mudd