Get Mystery Box with random crypto!

ደሞዙ ላይ በስህተት 100 ብር ተጨምሮ ሲከፈለው ምንም ያልተናገረው ጓደኛዬ በቀጣዩ ወር ደሞዝ ከፋ | በኛ ሙድ begna mudd😎

ደሞዙ ላይ በስህተት 100 ብር ተጨምሮ ሲከፈለው ምንም ያልተናገረው ጓደኛዬ በቀጣዩ ወር ደሞዝ ከፋዩ 100 ብር ቀንሶ ሲከፍለው ግን አስር ገፅ አቤቱታ ፅፎ አመለከተ...

ደብዳቤውን ያነበቡት የመሥሪያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ደብዳቤውን በትዝብት እየተመለከቱ እንዲህ አሉት፣ "አሁን 100 ብር ተቀነሰብኝ ብለህ አስር ገፅ አቤቱታ ፃፍክ... ባለፈው ወር ግን በስህተት 100 ብር ሲከፈልህ አንዲት ቃል አልተነፈስክም?" ሲባል

"የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ ነዋ..." አለ እጆቹን ዘርግቶ፣ " ስህተቱ በዚ ወር ሲደገም ግን አሁንስ በዛ ብዬ አመለከትኩ