Get Mystery Box with random crypto!

ከባድ የምትለውን ነገር ከመመልከት ይልቅ ሳምንትህን: የቀንህን ማለዳ በጸሎት ጀምር። የሚያስጨንቅህ | BDU FELLOWSHIP VLM

ከባድ የምትለውን ነገር ከመመልከት ይልቅ ሳምንትህን: የቀንህን ማለዳ በጸሎት ጀምር። የሚያስጨንቅህን ሁሉ ለእግዚአብሔር ንገር:ሸክምህን እርሱ ያራግፍና ያሳርፍሀል:: ለነፍስህም ለመንፈስህም እረፍትን ታገኛለህ:: በእግዚአብሔር ውስጥ የማረፍ ሳምንት ይሁንላችሁ::

"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ” (ማቴ 11፡28-29)።

መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ!
#tesfa #hope #brightmonday

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | Tiktok | Youtub