Get Mystery Box with random crypto!

ለ 2014 ተመራቂ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚህች ቀን አደረሳችሁ !!! ብዙ ምህረ | BDU FELLOWSHIP VLM

ለ 2014 ተመራቂ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚህች ቀን አደረሳችሁ !!!
ብዙ ምህረት ፣ጥበቃ ፣ቸርነት እና ፍቅሩን አብዝቶ ከእናት ከአባት በላይ ተጠንቅቆ ለዚህ መልካም ቀን ያቆማችሁ ጌታ ይባረክ!!

ስለሁሉም የእግዚአብሄር ስም ብሩክ ይሁን !አሜን!

“እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፦ ሥራህ ግሩም ነው፤ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ።”
— መዝሙር 66፥3

@bdu_fellowship