ከሀብቴ ፕሮጀክት የተገኘው እና በጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ B ቡድን ጥሩ ጊዜን አሳልፎ ላለፉት 2 አመታቶች በዋናው ቡድን ያሳለፈው ጸባየ ሰናዩ ወደ ፊት ከቡድናችን አልፎ ለሀገራችን ጥሩ ግልጋሎትን ይሰጣሉ ተብሎ ከሚታመንባቸው ታዳጊዎች አንዱ የሆነው 1.81m የሚረዝመው እና 71kg የሚመዝነው የአማካኝ ክፍሉ ተጨዋች ጌታቸው አንሙት ለ ተጨማሪ ለ4 አመታቶች በሞገደኞቹ ቤት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል @bdrfc @bdrfc 1.6K viewsBiniyam, 09:20