በአንበርቾ እና በአአ ከነማ ስኬታማ የውድድር ጊዜን ያሳለፈው የተከላካይ አማካኝ ስፍራ ተጨዋቹ ሪባኑ ቻርለስ ለሚቀጥሉት 2 ዓመታት ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ ለመጫዎት ፊርማውን አኑሯል --ስም ሪባኑ ቻርለስ --ቀድሞ የተጫዎተባቸው ክለቦች ---2013 አመበርቾ ከነማ --2014 አአ ከነማ --የሚጫዎትበት ቦታ የተከላካይ አማካኝ --ቁመት 1.80m --ኪሎ 68 kg --በሞገደኞቹ ቤት የሚቆይበት ጊዜ ለ2 ዓመት እንኳን ባለ ውብ ከተማ እና ድንቅ ደጋፊ ባለቤት ወደ ሆነው የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ በሰላም መጣህ ምንጊዜም የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ @bdrfc @bdrfc 1.8K viewsBiniyam, 17:16