Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት ቀን ብቻ ቀርቶታል የማይቀርበት የጉዞ ጉብኝት ልናደርግ በውቢቷ ድሬዳዋ ጊዜ እንደፈቀደ | Bored Cellphone

ሁለት ቀን ብቻ ቀርቶታል

የማይቀርበት የጉዞ ጉብኝት ልናደርግ

በውቢቷ ድሬዳዋ ጊዜ እንደፈቀደልን

ቀፊራ ገበያ
የጥንቱ ኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ጣቢያ
አሸዋ ገበያ
ድሬ ገበያ
ጫት ተራ ገበያ(ግርግሩን )
አሮጌው ቤተ-መንግስት
ጁምዓ መስጊድ
ግሪክ ቤተክርስቲያን
ቤተ-ሚካኤል

በታሪካዊቷ ሀረር
ከአምስቱ በሮች

በድሪ በር
ዱክ በር
አርጎባ በር
አስመዲን በር
ሀረር በር ን ጨምሮ
የሪምበድን ቤትና ሙዚየም አካተን ከተማይቱን ና ሁኔታዋን እንቃኛለን

እንዲሁም ተሻግረን ጅግጅጋን እናስሳታለን

እንደሁሌው ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን
አያምልጣችሁ
ቀድማችሁ ለምትመዘገቡም ቅናሽ አለው
ከነሀሴ 21-24
ድሬ - ሐረር -ጅጅጋ
0913783033 /0930616509 ይደውሉ