Get Mystery Box with random crypto!

BCAA Tour DireDawa - Harar - Jigjiga . ድሬ መሄድ ላማራችሁ ከዚራ ቀፊራ ለና | Bored Cellphone

BCAA Tour
DireDawa - Harar - Jigjiga
.
ድሬ መሄድ ላማራችሁ ከዚራ ቀፊራ ለናፈቃችሁ - ሐረር ዘልቃችሁ ውብ ከተማውን ጀጐልን ማየት የምትመኙ እድሉን ስትጠብቁ የነበራችሁ በዚህ የአራት ቀን ጉዞ እንድትሳተፉ ተጋብዛቹሀል
ጅጅጋም የጉዞው መዳረሻ ናት እንዳያመልጣችሁ
ቀድመው ለሚመዘገቡም ቅናሽ አለው
Early birds 7500br
Normal price 8200 br
.
0930616509/0913783033 ዛሬውኑ
ይመዝገቡ