Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ ጀግናው #ታምራት_ቶላ አንደኛ በመውጣት ለሀገሩ #የወርቅ ሜዳሊያ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ጀግናው #ታምራት_ቶላ አንደኛ በመውጣት ለሀገሩ #የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል

ሞስንት ገረመው ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝቷል

ጀግኖች

እንኳን ደስ ያለን

ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው


፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...