Get Mystery Box with random crypto!

እንዲቀልሽ 32 አመስግኚማ አንዳንዴም የኑሮሽ ሂደት ውስጥ ለተፈጠሩት መልካምም መጥፎም ነገሮ | ✎የፍቅር ጥቅሶች||™

እንዲቀልሽ 32

አመስግኚማ

አንዳንዴም የኑሮሽ ሂደት ውስጥ ለተፈጠሩት መልካምም መጥፎም ነገሮች አመስግነሽ እለፊ እስኪ...... በግልሽ መጥፎም ጥሩም ብለሽ ፈርጀሽ ያሳለፍሻቸውን ትላንቶች በሙሉ በፈጣሪሽ ዘንድ ቀድሞ መከተቡን አትዘነጊም አይደል??....
አምላክሽ ደግሞ ካንቺ በላይ ላንቺ የተሻለውን ያውቃልና የነፈገሽን በጥሩ... የሰጠሽን በመልካም ተቀብለሽ አመስግኚ።

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot