እንዲቀልህ 14 ለሚሉት አትሸበር ከቁም ነገሩ ተጠጋ ዝምታ አይስበርህ ብለው አያድክሙህ ብለው አያስንፉህ ሳይገባህ መዳኛህን እንዲያርቁ አትፍቀድላቸው!! ወንድ ልጅም ሰው ነው ያለቅሳል እኮ! አልቅስ... ህመምህን አውራ.... ችግርህን ተናገር... አንተ ዘንድ ያጣኸውን መፍትሄ ሌሎች ዘንድም ፈልግ... ዝምታም ሲበዛ ገዳይ ነው... እንባህ ላይ ጠንክርልኝ። ማኪ ✎የፍቅር ጥቅሶች|| @Bast_Love_Quotes_Robot 832 views@m måkï , 17:50