Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ዌብሳይት አድራሻን በማየት ብቻ የዌብሳይቱ ባለቤት የሆነው ኩባንያ በምን ዓይነት ስራ ላይ እ | Barok Tech

አንድ ዌብሳይት አድራሻን በማየት ብቻ የዌብሳይቱ ባለቤት የሆነው ኩባንያ በምን ዓይነት ስራ ላይ እንደተሰማራ ማወቅ ይቻላል ? በሚገባ እንችላለን
ለምሳሌ፦ .edu፣.gov፣.com፣.net፣.info፣net ወዘተ መጥቀስ ይቻላል። በእነዚህ ፊደላት አማካኝነት ስለኩባንያዎቹ እንዴት ማወቅ እንደምንችል እንመልከት

1ኛ፦.com ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው በንግድ ላይ የተሰማራ ኩባንያ ነው ማለት ነው።

com ማለት Commercial ለማለት ነው።

2ኛ፦.net ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው የቴሌኮሙኒኬሽን ወይም የቴክኖሎጂ ተቋም ነው ማለት ነው።

net ማለት Network ለማለት ነው።

3ኛ፦.gov ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው መንግስታዊ ተቋም ነው ማለት ነው።
gov ማለት Government ለማለት ነው።

4ኛ፦.info ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው መረጃ የሚያሰራጭ ተቋም ነው ማለት ነው።

info ማለት Information ማለት ነው።

5ኛ፦.edu ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው የቴትምህርት ተቋም ነው ማለት ነው።ለምሳሌ ዩኒቨርሲቲዎች።

edu ማለት Education ማለት ነው።

6ኛ፦.biz ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው የቢዝነስ ተቋም ነው ማለት ነው።

biz Means Business.

*Visit our website*
www.Birukweb.com

Contact Us

Info@Birukweb.com


+251919280128


#Biruk_Web

Share and Join
╭══•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀: ══╮
@Birukweb
@Birukweb
@Birukweb


╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ ══╯