| ጆአን ላፖርታ ተጨዋቾችን በመስፈረም ላይ : "በሀምሌ ወር መጀመሪያ ላይ 15% የቴሌቭዥን መብቶችን በመሸጥ ሁለተኛውን ሊቨር ማንቃት እንፈልጋለን።ስለዚህ ማትዩ (አሌማን) ተጨዋቾችን ወደ ስፖርታዊ ውድድር ለማምጣት ይረዳዋል።" 201 viewsMÏ Ķϥç, 05:12