Get Mystery Box with random crypto!

ባርሴሎና የቀረውን 15% የቴሌቭዥን መብት ሽያጭ በ€400m አካባቢ ለመዝጋት እየሞከረ ነው ወደ አ | ባርሴሎና ብቻ

ባርሴሎና የቀረውን 15% የቴሌቭዥን መብት ሽያጭ በ€400m አካባቢ ለመዝጋት እየሞከረ ነው ወደ አሜሪካ ከሚደረገው የቅድመ ውድድር ዘመን ጉዞ በፊት።

• የFFP ገደቦችን እና 3፡1 ለማሸነፍ የቲቪ መብት ሽያጭ በቂ እንደሚሆን ባርሳ ስለሚያምን BLM እና Studios ለጊዜዉ አይሸጡም።

በ ( ): FCBRAC1