OFFICIAL: ሬይ ማናጅ በይፋ የዋትፎርድ ተጫዋች ሆኗል ! የእንግሊዙ ክለብ ተጫዋቹን በነጻ ያስፈረሙ ሲሆን ወደፊት ግን ከተጫዋቹ ሽያጭ 50% ለባርሴሎና ገቢ ይሆናል። 87 views03:45