Get Mystery Box with random crypto!

Bahir Dar Dish መረጃ #1 📡

የቴሌግራም ቻናል አርማ bahirdardish11 — Bahir Dar Dish መረጃ #1 📡 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bahirdardish11 — Bahir Dar Dish መረጃ #1 📡
የሰርጥ አድራሻ: @bahirdardish11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

👉እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ
በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስ የሳተላይት ዲሽ መረጃዎች እና በየቀኑ የሚለቀቁ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ታገኛላችሁ።
0918460036
#አላማችን_ያወቁትን_ማሳወቅ_ነዉ።
👇👇👇👇👇
https://t.me/ BRnkix1g2aZmODM0
ይህ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ ይቀላቀሉን
👇👇👇
https://t.me/ SHSa--5SbLMH9yP2

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-26 16:43:00 #Live_On

https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A



♡ㅤ    ❍ㅤ       ⌲          ⎙
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ      ˢᵃᵛᵉ 
582 viewsedited  13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:38:23 Ethiopia Rwanda





#አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን


https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0
https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0

♡ㅤ    ❍ㅤ       ⌲          ⎙
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ      ˢᵃᵛᵉ 
599 viewsedited  13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:40:34 ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታዮች እንዴት ናችሁ

2022/2023 ተወዳጆቹ የአወሮፓ ሊጎች ጨዋታ ጀምረዋል፡፡
ለዚህ ደሞ  ብቸኛው አማራጭ አሞስ 4W ነው
ሰለ አሞስ 4W ሰፋ ያለ መረጃ ይዠ መጥቻለሁ፣

ስለ AMOS_4W ( Yes ፖኬጅ) የተወሰነ መረጃ ላክፍላችሁ
የAMOS_4W (Yes ፖኬጅ)
Nilesat ተጠቃሚ ከሆኑ 1
#LNB ብቻ በመደረብ  መጠቀም ይችላሉ #Amos 4W ከኳሱ በተጨማሪ ሁሉም ነገር የተሟላለት የመዝናኛ ቻናሎች መጠቀም ትችላላችሁ።
Amos 4w (Yes Package) ዝናብም ዳመናም የማይረብሸው Strong signal ያለው ስለሆነ የትኛዉም አካባቢ ያላችሁ  በክረምት ወቅትም መመልከት ትችላላችሁ!

የስፖርት ቻናሎች
የፊልም ቻናሎች
የህፃናት ቻናሎች
የሙዚቃ ቻናሎች
የዶክመታሪ ቻናሎች
የNat Go Wild በጥቂቱ ይገኙበታል
    ይህን ተወዳጅ የሆነ ቻናል
ለDSTV ቤት
ለሆቴሎች
ለመኖሪያ ቤቶች መጠቀም ትችላላችሁ
በHD የምስል ጥራት ማሰገጠም ትችላላችሁ

ይህን ቻናል ለመጠቀም የሚያስፈልጉን ነገሮች
    HD RECEIVER ከሌላችሁ ብቻ
    1LNB
    Splitter or Switch 
    Wi-Fi አንቴና
    Server ናቸዉ

       ማወቅ_ያለብን ነገር
    -----------------------------------------------
ማንኛውም Card Sharing Service የሚጠቀም ሰው ማወቅ ያለበት ነገር፥ ሁሌም Amos ስንጠቀም ኢንተርኔት ሊኖር ይገባል። ይሄ ኢንተርኔት የሚያስፈልገው። የሞላነው የካርድ ቁጥር በ online server እየተነበበ በ encryption የተቆለፉ ቻናሎችን መክፈት ስላለበት ነው።WiFi ካለ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ ከሌለ ግን  ቢያንስ ጥሩ የ 3G/4G ኢንተርኔት ሊኖረን ይገባል
ጭራሽ ምንም ኢንተርኔት የሌለበት አካባቢ የሄንን አገልግሎት እየተቆራረጠ ስለሚያስቸግራችሁ ባትጠቀሙ እመርጣለሁ። ነገር ግን ከ ባዶ ይሻላል ካላችሁ አገልግሎቱ እና አሰራሩ ብዙ ወጭ ስለማይጠይቅ፥መጠቀም ትችላላችሁ። ኢንተርኔት ያለበት በተለይ ከተማ አካባቢ ያላችሁ ግን ይሄንን ምርጥ ቴክኖሎጂ መጠቀም ግድ ይላችኋል።
የኢንተርኔት ፍጆታው በጣም ዝቅተኛ ነው ። ለምሳሌ የ 5 ብር ፓኬጅ ብትገዙ ለ 24 ሰአት ያለ እረፍት ይሰራል!!

ፈጣን YES Package Premium  Cccam ስትፈልጉ ከኛ አስተማማኙን ሰርቨር እንልክልዎታለን።

PREMIUM CCCAM ACCOUNT ስትፈልጉ
በተመቾት ባንክ  ወይም በሞባይል ባንኪንግ ብር አስገብተው ደረሰኝ ቴሌግራም 
@eyasusatinfo ላይ ላኩልኝ ።

+251918460036
Admin @Eyasusatinfo

መረጃዉን ከወደዱት ለጓደኛዎ ሸር ያድርጉ

ከታች ያለዉ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ Join ያላደረጋችሁ join በማለት ተቀላቀሉን
Join Group
https://t.me/bahirdardish1
https://t.me/bahirdardish1

በተጨማሪ #አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን


https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0
https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0

#የYouTube ቻናላችንን #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
803 views20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:36:59
676 views20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:36:32 Yacine TV ትክክለኛዉ APP ነዉ

ይህንን አፕ አውርዳቹ ስከፍቱት YTV player ከጠየቃቹ ከፕላይ ስቶር አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

ትክክለኛዉ Yacine App ነው Download አድርጉት እና ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ በስልካቹ መመልከት ያስችላቹኋል ፤ አፑን ከፍታችሁ ውስጥ ስትገቡ በተለያየ ጥራት ሶስት አማራጮችን የያዘ ነው እንደ እየ ኔትወርክ ፍጥነታችሁ በመምረጥ መመልከት ትችላላችሁ።
All
#English_premier_league
#Laliga
#serial_a
#bundseliga
#Champions_league
#Europe_league
መመልከት ምትችሉበት አንድሮይድ App ነው።

ስለ APPዉ አጠቃቀም ያልገባችሁ ጥያቄ ካላችሁ ከታች ባለዉ Link አስቀምጡልን።
https://t.me/bahirdardish1

ከታች ያለዉ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ Join ያላደረጋችሁ
#join በማለት ተቀላቀሉን
Join Group
https://t.me/bahirdardish1
https://t.me/bahirdardish1

በተጨማሪ
#አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን

https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0
https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0
697 views20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:46:57
#የ2022/23 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የእጣ ድልድል ።

በዚህም መሰረት :-

ምድብ አንድ

አያክስ
ሊቨርፑል
ናፖሊ
ሬንጀርስ

ምድብ ሁለት

ፖርቶ
አትሌቲኮ ማድሪድ
ባየር ሌቨርኩሰን
ክለብ ብሩጅ

ምድብ ሶስት

ባየር ሙኒክ
ባርሴሎና
ኢንተር ሚላን
ቪክቶሪያ ፕሌዘን

ምድብ አራት

ፍራንክፈርት
ቶተንሀም
ስፖርቲንግ ሊስበን
ማርሴይ


ምድብ አምስት

ኤሲ ሚላን
ቼልሲ
ሳልዝበርግ
ዲናሞ ዛግሬብ


ምድብ ስድስት

ሪያል ማድሪድ
ሌፕዚግ
ሻካታር ዶኔስክ
ሴልቲክ

ምድብ ሰባት

ማንችስተር ሲቲ
ሲቪያ
ዶርትመንድ
ኮፐንሀገን


ምድብ ስምንት

ፒኤስጂ
ጁቬንቱስ
ቤንፊካ
ማካኤብ ሀይፋ

#አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን

https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0
https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0

♡ㅤ    ❍ㅤ       ⌲          ⎙
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ      ˢᵃᵛᵉ 
772 viewsedited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:44:14 ዉድ የቻናላችንን ተከታታዮች እሂ አዲሱ ቻናላችን ነዉ ዋናዉ ቻናላችን #በCopyright ምክንያት ተዘግቶብኛል
Join ያላደረጋችሁ ከታች ባለዉ
#link ተቀላቀሉን

https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0
https://t.me/+BRnkix1g2aZmODM0

♡ㅤ   ❍ㅤ       ⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ ˢᵃᵛᵉ 
751 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 09:42:03 አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን በብዙዎች ጥያቄ መሰረት መክፈታችን ይታወቃል

https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A

ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች

ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! በየቀኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ይፈጠራሉ! አዳዲስ
#ሪስቨሮች#አዳዲስ ሶፍትዌሮች፣ #አዳዲስ Smart ስልኮች እስከዛሬ ድረስ ያልነበሩ አዳዲስ ግኝቶች ... ሌላም አስገራሚ ቴክኖሎጂዎች... ይሁንና ቤታችን ዉስጥ  ስላለው #TV#ሪስቨር#ኮምፒውተር ፣ አለም ላይ ስለተፈጠሩ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች... ወዘተ ምን ያክል እውቀቱ አለን? ጥያቄው ለናንተ ትቻለው! ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ካልሄዱ ተሸናፊ መሆንዎን አይዘንጉ!
#ኢትዮ ዲሽ ሚዲያ #Ethio Dish Media
ደግሞ ሰለ ቴክኖሎጂ የተለያዩ እውቀቶችን የምታገኙበት ቻናል ነው! እናንተም ቻናላችንን
#Subscribe ብላችሁ ብትቀላቀሉ ብዙ ታተርፉበታላችሁ!

ዩቲዩብ ሊንክ 

https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
808 views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:43:57 Ethio Dish Cccam Ethiopia pinned « | ክፍል አንድ |#ነፃ_የኳስ_ቻናል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየመጣም እየጠፋም ነዉ! ሰላም ሰላም ቃል በገባነው መሰረት ስለ ነፃ የኳስ ቻነሎች ክፍል አንድ ይዘን መተናል! እስከመጨረሻው አንብቡት ጥያቄ Comment Box ላይ or Group ብቻ! አብዘኞቻችን እዚህጋ መገንዘብ ያለብን አንድ ነፃ ቻነል ሲመጣ ህጋዊ ፍቃድ ስለሌለዉ የቻናሉ ቆይታ እድሜ አይታወቅም ቢሆንም ግን እስካለ ድረስ መጠቀም ነዉ!…»
18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ