Get Mystery Box with random crypto!

ባህርዳር ከተማ ያብስራ ተስፋየን አስፈርሟል !! እጅግ እልህ አስጨራሽ ከነበረዉ ድርድር በኋላ በ | ባህር ዳር ከነማ

ባህርዳር ከተማ ያብስራ ተስፋየን አስፈርሟል !!

እጅግ እልህ አስጨራሽ ከነበረዉ ድርድር በኋላ በፈረሰኞቹ ቤት ዉሉ የተጠናቀቀዉ ተጫዋች ወደ ባህርዳር አምርቷል።

ለበርካታ አመታት በፈረሰኞቹ ቤት መጫወት የቻለዉ እና በዘንድሮዉ የዉድድር አመት ከክለቡ ጋር ሻምፒዮን መሆን የቻለዉ የመሐል ሜዳዉ ሞተር ያብስራ ተስፋየ ወደ ጣና ሞገዶቹ አምርቷል።

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ
https://t.me/baherdarye
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ !!