Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ምዝገባ ክፍያ እንዲቆም በተደጋጋሚ ቢያዝም ተፈፃሚ ሳይሆን | Ayu zehabesha

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ምዝገባ ክፍያ እንዲቆም በተደጋጋሚ ቢያዝም ተፈፃሚ ሳይሆን ቀርቷል። ዛሬ በደረሱኝ በርካታ ጥቆማዎች መሰረት አንድ ተማሪ ለማስመዝገብ ከ350-600 ብር ከፍለው እንዳስመዘገቡ አረጋግጫለሁ።
ብዙ መፈተሽ ያለበት ጉዳይ ያለ ይመስለኛል።
አዩ ዘሀበሻ
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha