Get Mystery Box with random crypto!

ጥምር ጦሩ ሽሬን ለመያዝ ዛሬም ከፍተኛ ውጊያ እያደረገ ነው። በሁመራ የመገናኛ ሬዲዮ ይዞ እያወራ | Ayu zehabesha

ጥምር ጦሩ ሽሬን ለመያዝ ዛሬም ከፍተኛ ውጊያ እያደረገ ነው።
በሁመራ የመገናኛ ሬዲዮ ይዞ እያወራ እጅ ከፍንጅ ተይዟል፣ግለሰቡ የሁመራ ከተማ ነዋሪ ሆኖ ተገኝቷል።
ዋጃ ላይ አየር ሃይል እርምጃ ወስዷል፣ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች ሞተዋል፣ የውጪ ዜግነት ጭምር ያላቸው ተማርከዋል።
አዩ ዘሀበሻ
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha