Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም:CARE Ethiopia ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ህዳር 02,2016 | AyerBayer

የድርጅት ስም:CARE Ethiopia
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ህዳር 02,2016
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 01 ክፍት የስራ ቦታዎች



ተፈላጊ የስራ መደቦች: ኮሞዲቲ እና ሎጂስቲክስ ኦፊሰር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 አመት ለማስተርስ 3 አመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ፣በሰፕላይ ቼን፣ አካዎንቲንግ እና ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ያጠናቀቀ/ች


ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/november-06-2023-care-ethiopia-ayerbayer/



ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs



ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup