Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም:Heal-Africa-Health-City-SC ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ጥቅም | AyerBayer

የድርጅት ስም:Heal-Africa-Health-City-SC
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ጥቅምት , 20,2016
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 03 ክፍት የስራ ቦታዎች



ተፈላጊ የስራ መደቦች: ሲስተም አናሊስት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣በኮንፒዩተር
ሳይንስ፣በቢዝነስ እና በተመሳሳይ ዘርፍ ያጠናቀቀ/ች


ተፈላጊ የስራ መደቦች: ዲጂታል ሚዲያ አድሚኒስትሬሽን ኦፊሰር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣በኮሚኒኬሽን፣በዲጀታል ሚዲያ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ያጠናቀቀ/ች


ተፈላጊ የስራ መደቦች: የሰውሃይል አስተዳደር ኦፊሰር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 05 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሂውማን ሪሶሪ እና በተመሳሳይ ዘፍ ያጠናቀቀ/ች


ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/october-24-2023-heal-africa-health-city-s-c-ayerbayer/


ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs


ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup