Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም:Ethswitch S.C ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ጥቅምት , 16,2016 | AyerBayer

የድርጅት ስም:Ethswitch S.C
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ጥቅምት , 16,2016
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 01 ክፍት የስራ ቦታዎች



ተፈላጊ የስራ መደቦች: የዲጂታል ክፍያ ክፍል ማናጀር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮንፒውተር ሳይንስ፣ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እና በተቀራራቢ ዘርፍ ያጠናቀቀ/ች


ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/october-18-2023-ethswitch-s-c-ayerbayer/