Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: China Jiangsu International ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: | AyerBayer

የድርጅት ስም: China Jiangsu International
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 27, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 14 ክፍት የስራ ቦታዎች



ተፈላጊ የስራ መደቦች:
Cost Engineer

Civic Engineer

HVAC Engineer
Structural Engineer
Budget Engineer

Hydropower Engineer
Human Resource Assistant

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ ለእያንዳንዱ የስራ መደብ 02 ሰው
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ አመልካቾች የስራ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ ከሚያመለክቱበት የስራ መደብ ጋር ተዛማችነት ባለው የትምህርት ዘርፍ የመጀመርያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ በኢንጅነሪንግ ዘርፍ የሚያመለክቱት የሙያ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል

ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-26-2023-jobs-china-jiangsu-international-job-vacancy-announcement-ayerbayer/




ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup