Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: ዮንአብ ኮንስትራክሽን ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 18, 2015 | AyerBayer

የድርጅት ስም: ዮንአብ ኮንስትራክሽን
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 18, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 14 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: Data Encoder

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለዲግሪ፣ 02 ዓመት ለደረጃ IV
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአይቲ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-22-2023-jobs-yonab-construction-ayerbayer

የስራ መደብ: Junior Auditor

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-22-2023-jobs-yonab-construction-ayerbayer

የስራ መደብ: Fuel Boy

ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-22-2023-jobs-yonab-construction-ayerbayer

የስራ መደብ: Purchaser

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በፐርቸዚንግና በሰፕላይ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-22-2023-jobs-yonab-construction-ayerbayer

የስራ መደብ: Project Store Keeper

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት ለዲግሪ፣ 06 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-22-2023-jobs-yonab-construction-ayerbayer

የስራ መደብ: Camp Administration

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት ለዲግሪ፣ 06 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/may-22-2023-jobs-yonab-construction-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup