Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: ኢትዮ አግሪ ሴርት ኃ/የተ/የግ/ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ | AyerBayer

የድርጅት ስም: ኢትዮ አግሪ ሴርት ኃ/የተ/የግ/ማ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 21, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 17 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: የሜካናይዜሽን ስራዎች ሱፐርቫይዘር

የስራ ቦታ፡ ታች ብር እርሻ ልማት
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና፣ በሜካኒካል ምህንድስና፣ በእርሻ ምህንድስና፣ በእርሻ መካናዜሽን፣በአውቶሞቲቭ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-26-2023-jobs-ethio-agri-cert-ayerbayer

የስራ መደብ: ፋርማሲ ቴክኒሻን

የስራ ቦታ፡ ታች ብር እርሻ ልማት
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት ለዲግሪ፣ 12 ዓመት ለደረጃ IV
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በፋርማሲ ዲግሪ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-26-2023-jobs-ethio-agri-cert-ayerbayer

የስራ መደብ: የቴክኒክና ኢንጂነሪንግ ዋና ክፍል ኃላፊ

የስራ ቦታ፡ በእርሻ ልማቶች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 06 ዓመት ለማስተርስ፣ 08 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና፣ በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና፣ በሜካኒካል ምህንድስና፣ በእርሻ ምህንድስና፣ በፕሮሰስ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-26-2023-jobs-ethio-agri-cert-ayerbayer

የስራ መደብ: የኦዲትና ኢንስፔክሽን አገልግሎት ኃላፊ

የስራ ቦታ፡ በእርሻ ልማቶች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 05
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 08 ዓመት ለማስተርስ፣ 10 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በፋይናንስና ኢንቨስትመንት ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-26-2023-jobs-ethio-agri-cert-ayerbayer

የስራ መደብ: የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ

የስራ ቦታ፡ በእርሻ ልማቶች
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 08 ዓመት ለማስተርስ፣ 10 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሰፕላይ ማናጅመንት፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማቴሪያል ማናጅመንት፣ በሎጂስቲክስና ሰፕላይ ቸይን ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-26-2023-jobs-ethio-agri-cert-ayerbayer

የስራ መደብ: የገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን ዋና ክፍል ኃላፊ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 10 ዓመት ለማስተርስ፣ 12 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማኑፋክቸሪንግ ማናጅመንት፣ በሽያጭ፣ በቢዝነስ ማናጅመንት፣ በማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-26-2023-jobs-ethio-agri-cert-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup