Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: እናት ባንክ አ.ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 09, 2015 | AyerBayer

የድርጅት ስም: እናት ባንክ አ.ማ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሚያዝያ 09, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 08 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: Junior Customer Service Specialist

የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በሴልስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ እ.ኤ.አ በ2020/2021/ 2022 የተመረቀ/ች ሆኖ/ና 3.00 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-13-2023-jobs-enat-bank-sc-ayerbayer

የስራ መደብ: Customer Service Officer

የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት ለዲግሪ፣ 03 ዓመት ለደረጃ IV
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በሴልስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-13-2023-jobs-enat-bank-sc-ayerbayer

የስራ መደብ: Senior Customer Service Specialist

የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 1.5 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለደረጃ IV
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በማናጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በሴልስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ ደረጃ IV ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-13-2023-jobs-enat-bank-sc-ayerbayer

የስራ መደብ: Branch Accounts Administrator Grade B

የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ እና ሀላባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 05
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 1.5 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለደረጃ IV
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-13-2023-jobs-enat-bank-sc-ayerbayer

የስራ መደብ: Branch Manager - Grade C

የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ፣ ሻሸመኔ እና ሀላባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 03
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 6.5 ዓመት ለማስተርስ፣ 8.5 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ፣ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-13-2023-jobs-enat-bank-sc-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup