Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መጋቢት 27, | AyerBayer

የድርጅት ስም: ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መጋቢት 27, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 02 ክፍት የስራ ቦታዎች




የስራ መደብ: የሌቢሊንግ ማሽን ረዳት ኦፕሬተር

የስራ ቦታ፡ ሰበታ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በፕሮዳክሽን ቴክኖሎጂ፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በጠቅላላ ሜካኒክ ወይም በኤሌክትሪሲቲ ደረጃ III ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-01-2023-jobs-national-alcohol-and-liquor-factory-ayerbayer






የስራ መደብ: የምክትል መረብ ኳስ አሰልጣኝ

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በስፖርት ነክ ትምህርት ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ ያለው/ላት
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ 1ኛ ደረጃ ኢንተርናሽናል ስልጠና የወሰደ/ች
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/april-01-2023-jobs-national-alcohol-and-liquor-factory-ayerbayer







ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup