የድርጅት ስም: ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መጋቢት 12, 2015 ተፈላጊ የሰው ኃይል: 05 ክፍት የስራ ቦታዎች የስራ መደብ: የሾው ሩም ሽያጭ ሰራተኛና ገንዘብ ያዥ የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 02 ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለዲግሪ፣ 02 ዓመት ለዲፕሎማ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ ወይም በሴልስ ማንሺፕ ዲፕሎማ ያላት ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://ayerbayer.com/march-17-2023-jobs-omedad-plc-ayerbayer የስራ መደብ: ኦዲተር የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01 ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ዲግሪ ያለው ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://ayerbayer.com/march-17-2023-jobs-omedad-plc-ayerbayer የስራ መደብ: ሲስተም አድሚንስትሬተር የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01 ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአይቲ ዲግሪ ያለው/ላት ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://ayerbayer.com/march-17-2023-jobs-omedad-plc-ayerbayer የስራ መደብ: ሲኒየር አካውንታንት የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01 ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ዲግሪ ያለው/ላት ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://ayerbayer.com/march-17-2023-jobs-omedad-plc-ayerbayer ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer @ayerbayergroup 7.6K views08:15