Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: New Abyssinia Trading PLC ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መጋ | AyerBayer

የድርጅት ስም: New Abyssinia Trading PLC
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መጋቢት 09, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 03 ክፍት የስራ ቦታዎች




የስራ መደብ: ረዳት ትራንሲተር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ ዲግሪ ያላት ሆና የጉምሩክ አስተላላፊ ስልጠና የወሰደች
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/march-13-2023-jobs-new-abyssinia-trading-plc-ayerbayer





የስራ መደብ: ጀማሪ ካሸር አካውንታንት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት ለዲግሪ፣ 02 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/march-13-2023-jobs-new-abyssinia-trading-plc-ayerbayer





የስራ መደብ: ረዳት አሰሰር

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለዲግሪ፣ 03 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/march-13-2023-jobs-new-abyssinia-trading-plc-ayerbayer






ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup