Get Mystery Box with random crypto!

#እንደ_ልቤ ከሆነ ከጻድቁ ልጅ #ከዳዊት ሃብታት አንዱ ሲገለጥ ! #ሃብተ_ዝማሬ |በስባረ ሐጽምህ | ዐውደ ምሕረት

#እንደ_ልቤ ከሆነ ከጻድቁ ልጅ #ከዳዊት ሃብታት አንዱ ሲገለጥ !

#ሃብተ_ዝማሬ
|በስባረ ሐጽምህ በፈሰሰው ደምህ
በፈጸምከው ገድልህ ባማላጅነትህ
ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ እርዳን በጸሎትህ

ሐዲስ ዝማሬ #በዘማሪ ዳዊት ክብሩ