Get Mystery Box with random crypto!

IEYA is Registering Volunteers በነፃ ይሰልጥኑ | አጓጊ ጥቅሞችንም ያግኙ!! | Awaqi

IEYA is Registering Volunteers

በነፃ ይሰልጥኑ | አጓጊ ጥቅሞችንም ያግኙ!!

#መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም

ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ጋር በመተባበር በቅርቡ በኦንላይን መልክ ለሚቀርበው #ልዩ እና #ነፃ የአጭር ጊዜ ስልጠና ላይ : #በበጎፈቃደኝነት የሚሳተፉ ወጣቶችን እንፈልጋለን።

ምን ያገኛሉ

በጎ ፈቃደኞች ካሉበት ሆነው ( #በርቀት/ #Remotely ) የሚያገለግሉ ሲሆን በምላሹም፦

1. የኦንላይን ስልጠናውን በቀዳሚነት ይወስዳሉ
2. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ ሰርተፍኬትን ያገኛሉ

ሰልጥነው እንደጨረሱም በነፃ እና በኦንላይን ሌሎችም እንዲወስዱ በማድረግ ፦
3. አገልግሎታቸው መሠረት ያደረገ #የሥራልምድን ጨምሮ
4. ልዩ
#የድጋፍደብዳቤ እና
5. በቀጣይ ለሌሎች ስራዎችም ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ተቀባይነት ያለው
#ተቋማዊየድጋፍ_ደብዳቤም ይወስዳሉ።

በበጎ ፈቃደኝነት ሁሉንም #በ40ቀናት ብቻ

ያሉት ውስን ቦታዎች ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ
https://bit.ly/438Ttbw

@awaqiethiopia