Get Mystery Box with random crypto!

QUIZ TIME ! ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል ለጥያቄዎ | Awaqi

QUIZ TIME !


ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል


ለጥያቄዎቹ መልስ ለመሳተፍ

1.የእኛን ቪዲዮ (ስራ ለመቀጠር የሚያስፈልጉን መስፈርቶች ምንድናቸው? ) ተመልከቱ.
2.ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ አድርጉ
3.መልሶቹን በግል ለ @awaqiorg ላኩ


ጥያቄዎቹ

እውነት ውይም ሀሰት

1.አንድ አይነት ቦታ ሄዶ CV ማሰራት አሪፍ ነው
2.Outsourcing ስራዎች አሁን ላይ ወደ አፍሪካ እየመጡ ነው
3.ሁል ጊዜ አንድን ነገር በቀና ልብ ነው ማየት ያለብን

መልካም እድል