Get Mystery Box with random crypto!

QUIZ TIME ! ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል ለጥያቄዎ | Awaqi

QUIZ TIME !


ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል


ለጥያቄዎቹ መልስ ለመሳተፍ

1.የእኛን ቪዲዮ ("1,000,000 በወር እያገኘሁ ነው !" ዳዊት ድሪምስ ) ተመልከቱ.
2.ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ አድርጉ
3.መልሶቹን በግል ለ @awaqiorg ላኩ


ጥያቄዎቹ

1
.________ነው እምንማረው.
2. ዳዊት ድሪምስ የት ነው ተወልዶ ያደገው?
3.___________ለሊት እማተኛ ከሆነ ምን ይሰራልሃል!


መልካም እድል