Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ አባይነህ ጉጆ በአርትስ ቲቪ በ | Awaqi

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ አባይነህ ጉጆ በአርትስ ቲቪ በተጋባዥ እንግድነት ይቀርባሉ.

ትምህርትና አካል ጉዳተኞች፣ አካል ጉዳተኛ ወጣቶች በትምህርት እና በስራ እድል ፈጠራ ላይ ያላቸዉ ተሳትፎ፣ አካል ጉዳተኛ ወጣቶች በትምህርት እና በስራ እድል ፈጠራ ንቁ ተሳትፎ እንዳያደርጉ የሚያደርጋቸዉ እንቅፋቶች ፣ አካል ጉዳተና ወጣቶችና ስራ ፈጠራ ፣ማህበሩ እንቅስቃሴ ፣ ማስተርካርድ ፋዉንዴሺ ድጋፍ/ ሚና ለአካል ጉዳተኞች ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ጥያቄዎች ይነሳሉ.
 

የውይይት ርዕስ ፡ አካል ጉዳተኛ ወጣቶች በትምህርት እና በስራ እድል ፈጠራ ላይ ንቁ ተሳታፊ እንዳይሆኑ የሚገጥማቸው ተግዳሮቶች እና ሊወሰዱ የሚገባቸው የመፍትሔ እርምጃዎች

በዚህ ፕሮግራም ላይ ምን እንጠይቅላቹ ? እንዲነሱ ምትፈልጉትን ጥያቄዎች ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!

@awaqiethiopia