Get Mystery Box with random crypto!

QUIZ TIME ! ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል ለጥያቄዎ | Awaqi

QUIZ TIME !


ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል


ለጥያቄዎቹ መልስ ለመሳተፍ

1.የእኛን ቪዲዮ (አብረን ቆጥበን፣ አብረን ሰርተን፣ አብረን እንደግ! አዋቂ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቱዋል።) ተመልከቱ.
2.ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ አድርጉ
3.መልሶቹን በግል ለ @awaqiorg ላኩ


ጥያቄዎቹ

1.SACCO ምንድን ነው?
2.የSACCO ጥቅም ምን ምን ናቸው?
3.____________ ወደ ከፍታ የማደግ እድል ስላለው ቶሎ ቢቀላቀሉ ጥሩ ነው.

መልካም እድል