Get Mystery Box with random crypto!

ዶ/ር ካሱ ጁሌቻ / የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የስራ ክህሎት ማበልፅግ ማእከል ዳይሬክተር በአርትስ | Awaqi

ዶ/ር ካሱ ጁሌቻ / የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የስራ ክህሎት ማበልፅግ ማእከል ዳይሬክተር በአርትስ ቲቪ ተጋባዥ እንግዳ ይሆናሉ

የውይይት ርዕስ: ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከተመረቁ በኃላ ስራ ለመፈለግ እና ለመቀጠር የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች እንዲሁም ጀማሪ ሰራተኛ ሲሆኑ የሚገጥማቸውን የልምድ ማነስ ተቋቁመው ለማለፍ የትምህርት ተቋማት እያደረጉ ስላለው እንቅስቃሴ

በዚህ እርሰ አካባቢ ምን እንጠይቅላቹ ? እንዲነሱ ምትፈልጉትን ጥያቄዎች ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!