Get Mystery Box with random crypto!

QUIZ TIME ! ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል ለጥያቄዎ | Awaqi

QUIZ TIME !


ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል


ለጥያቄዎቹ መልስ ለመሳተፍ

1.የእኛን ቪዲዮ (መጀመሪያ ስጀምረው ከቤተሰብ ጋር ወጣ ብሎ ዘና ለማለት ነበር!) ተመልከቱ.
2.ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ አድርጉ
3.መልሶቹን በግል ለ @awaqiorg ላኩ


ጥያቄዎቹ

1.ቶማስ ግርማዬ ሃይኪንግ ላይ መሳተፍ የጀመረው መቼ ነው?
2.ጋራ ሃይኪንግ ፌስቡክ ላይ ስንት ተከታይ አላቸው?
3.ጋራ ሃይኪንግ የተመሰረተው መቼ ነው?

መልካም እድል