Get Mystery Box with random crypto!

ኢቢሲ “ነጋድራስ” የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር ሊጀምር ነው። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን | Awaqi

ኢቢሲ “ነጋድራስ” የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር ሊጀምር ነው።

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በዓመት 5 ሚሊየን ብር፤ በሶስት ወር 1 ሚሊየን ብር የሚያሸልም አዲስ የሥራ ፈጠራ ውድድር እንደሚጀምር አስታወቀ።

"ነጋድራስ" የተሰኘው ይህ የሥራ ፈጠራ ውድድር በየሦሰት ወራት የሚጠናቀቁ ምዕራፎች የሚኖሩት ሲሆን በየምዕራፉ 25 ተወዳዳሪዎች ይቀርቡበታል ተብሏል፡፡ በውድድሩ በዓመት 100 ተወዳዳሪዎችን ለማሳተፍ ታቅዷል፡፡

የውድድር ቅፁን ለማግኘት ሊንክ ይጠቀሙ https://www.ebc.et/NegadRasApplicationForm.aspx 

@awaqiethiopia