Get Mystery Box with random crypto!

QUIZ TIME ! ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል ለጥያቄዎ | Awaqi

QUIZ TIME !


ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል


ለጥያቄዎቹ መልስ ለመሳተፍ

1.የእኛን ቪዲዮ (የዘመናዊ እቁብ መተግበሪያ መስራች እና የThe Goat Café ባለቤት አሌክሳንደር ህዝቅያስ ጋር የነበረን ቆይታ) ተመልከቱ.
2.ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ አድርጉ
3.መልሶቹን በግል ለ @awaqiorg ላኩ


ጥያቄዎቹ

1.The Goat Café ከ________ በላይ ተቀጣሪዎች አሉት.
2.________ የሚባለው ነገር ከማህበረሰቡ የመጣ social solution ነው.
3.አሌክሳንደር ከህይወቱ የተማረው ትልቅ ነገር ________መሆን በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ነው


መልካም እድል