Get Mystery Box with random crypto!

QUIZ TIME ! ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል ለጥያቄዎ | Awaqi

QUIZ TIME !


ውጤቱ እስከሚወጣ ድረስ እስከ ማክሰኞ ጠዋት መሳተፍ ይቻላል


ለጥያቄዎቹ መልስ ለመሳተፍ

1.የእኛን ቪዲዮ (ለእኔ አይገባኝም ስሜት እናተንም ተሰምቱዋቹ ያውቃል?) ተመልከቱ.
2.ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ አድርጉ
3.መልሶቹን በግል ለ @awaqiorg ላኩ


ጥያቄዎቹ

1.በቪዲዮ 11ኛ ሰከንድ ላይ Imposter Syndromeን በ 4 ይገልፀዋል፣ምን ምን ናቸው?
2ለማይገቡን ነገሮች እምንመሰገን እንዲመስለን ያረጋል.
3.Imposter Syndromeን አሸንፈን እንችላለን.

መልካም እድል