Get Mystery Box with random crypto!

ለ500 የ12ኛ አዋቂ ተማሪዎች ኮርሶችን በነፃ ኩራዝቴክ (@kuraztech) ለ 12ኛ ክፍል ተ | Awaqi

ለ500 የ12ኛ አዋቂ ተማሪዎች ኮርሶችን በነፃ

ኩራዝቴክ (@kuraztech) ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆቻቸዉ ታላቅ ስጦታ ይዞላችሁ መጥቷል፡፡

ከ 2011 እስከ 2014 ያሉ 28 የናቹራል ፈተናዎችን በቪዲዮ እና ድምፅ ቀርበዋል::

ሁሉንም ፈተናዎች ያዘጋጇቸዉ በ2014 ዓ.ም ከ 600 በላይ ያመጡ እና በመንግስት የዉጪ ሃገር እድል የተሰጣቸዉ ከ20 በላይ  ተማሪዎች ናቸዉ::

የኩራዝቴክ መተግበሪያ በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ!


ነፃ የፕሮሞኮድ አጠቃቀም ሂደቶች

1. የኩራዝቴክ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ያዉርዱ::

https://bit.ly/46vmgIL

2. ፕሮሞኮድ ላይ ያለዉን ስያሜ በመከተል ኮርሱን ፈልገው ወደ ጋሪ (CART) ያስገቡ፡፡ ለምሳሌ ፕሮሞኮዱ AWAQIMATHS2014 ከሆን ኮርሱ የ2014 Maths ነዉ፡፡

3. ጎግል ሎግኢን (gmail) በመጠቀም ይግቡ እና  ከጋሪው (CART) ላይ ኮርሱ ላይ ይጫኑ፡፡

4. PRMOCODE የሚለዉን የክፍያ አማራጭ በመጫን የተሰጠዎትን ፕሮሞኮድ በማስገባት በነፃ ይማሩ፡፡



የአዋቂ ሮሞኮዶች ለማግኘት ከታች ኮሜንት ውስጥ ታገኛላቹ!


ለብዙዎች እንዲደርሰ አንድ ተማሪ ከ 4 በላይ ፕሮሞኮድ መጠቀም ክልክል ነው ፡፡

@awaqiethiopia