Get Mystery Box with random crypto!

የመኪና ስርቆት በበዛበት በዚህ ወቅት ፍቱን መድሀኒት ይዘንሎት መጥተናል! የመኪና መቆጣጠርያ G | AV Enterprise®️

የመኪና ስርቆት በበዛበት በዚህ ወቅት ፍቱን መድሀኒት ይዘንሎት መጥተናል!

የመኪና መቆጣጠርያ GPS - በተመጣጣኝ ዋጋ

ለመኪና ወይም ለሞተር መቆጣጠርያ ከየትም ቦታ ሆነው የመኪናዎን ፍጥነት ፣ የሚገኝበትን ቦታ ፣ ከዚህ በፊት የሔደበትን መንገድ እና ወዘተ በስልኮ የሚቆጣጠሩበት።

በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ (SMS) የሚሰራ GPS
ከመስመር ሲወጣ እንዲሁም ፍጥነት መቆጣጠሪያ alarm ያለው
ተሽከርካሪው ከተመጠነለት ከተማ ሲወጣ የሚያሳውቅ
ቦታ የማይፈጅ
ዉሀ የማያስገባ
በየጊዜዉ የማይቃጠል

ታድያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይግዙና እፎይ ብለው ያሽከርክሩ!

መግዛት ከፈለጉ በዚህ ያናግሩን

@Abliben

0921875468
0963888987

@AVenterprise1
AV enterprise