Get Mystery Box with random crypto!

#የህዝቦቼ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أعمارُ أُمَّتي ما بين السِّتينَ | 🌸 🇸🇦የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለታዉሂድ 🇸🇦🌸

#የህዝቦቼ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أعمارُ أُمَّتي ما بين السِّتينَ والسَّبعينَ، وأقُلُّهم من يجوزُ
ذلِكَ.﴾

“የኔ ህዝቦች የእድሜ ክልል ከስልሳ እስከ ሰባ ድረስ ነው ይሄን የእድሜ ክልል የሚያልፉት ጥቂቶች ናቸው።”

ቲርሚዚ ዘግበውታል: 3550

https://t.me/+uGgi4sOa0-VhZmM0