* ሁለቱ ንጉሶች ተገጣጠሙ የዛሬዋ ቀን ሀጅ ላይ ላሉት በአረፋ ተራራ ላይ የሀጅ ተራ ለምንጠብቀው በፆም፣በዚክር፣ በተክቢር፣ በዱዓ ፣በጁምዓዋ ሰለዋት፣ካህፍ ደምቀን የምንውልበት እጅግ የደመቀ የተከበረችዋን ቀን የምንጠቀምባት አላህ ያድርግልን * ክብርም፣ ሞገስም፣ ድባብም ያላቸው ዉድ ቀናት። * አላህ ዋጋቸዉን አውቀው ከሚጠቀሙባቸው ያድርገን። اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين * መልካም አላህን የማውሳት - የተክቢራ፣ የተህሊል፣ የተሕሚድ ማለዳ ይሁንልን። 102 views04:10