Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የ2013 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው አብዛኛው ተማሪ ታይቶ በማይ | ATPS chill out & info update❤️❤️❤️

ሰላም ውድ የ2013 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው አብዛኛው ተማሪ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ውጤት ተበላሽቶበታል በመሆኑም እያንዳንዱ ተፈታኝ ተማሪ የነበረ በሙሉ ሰልፍ እንድንወጣ እና ቅሬታችንን እንድናቀርብ የትምህርት ቤታችን ዳሬክተርም ከጎናችን አንደሚሆን ስለገለፀልን ሁላችንም ቀጥሎ በሚቀርበው መርሐ ግብር መሠረት በተባለበት ቦታ እና ቀን እንድንገኝ እና ቢያንስ የ ዲግሪ ውጤት እንኳን እንዲስተካከል ድምፃችንን እናሠማ!።

<የቅሬታ አቅራቢ ኮሚቴ>