Get Mystery Box with random crypto!

عن أبي هريرة قالَ: سَمِعْتُ رسُولَ اللَّهِ ﷺ يَقولُ: منْ حجَّ | አስ-ሱና ቲቪ / AS-SUNNAH TV

عن أبي هريرة قالَ: سَمِعْتُ رسُولَ اللَّهِ ﷺ يَقولُ: منْ حجَّ فَلَم يرْفُثْ، وَلَم يفْسُقْ، رجَع كَيَومِ ولَدتْهُ أُمُّهُ. متفقٌ عَلَيْهِ.
በሐዲስ እንደመጣው ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ሐጅ ያደረገ ግንኙነት ያልፈፀመና ታላላቅ ኃጢያትን ያልሰራ እናቱ እንደወለደችው ሆኖ ከኃጢያት ፀድቶ ይመለሳል። ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
አሏህ አድሏቸውና አቅማቸው ፈቅዶ ሐጅን የተወፈቁ ሙስሊሞችን አሏህ ሐጃቸውን ይቀበላቸው። ለሌሎቻችንም አሏህ ይወፍቀን።
*****
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
https://t.me/AssunnahTVOfficial
አስተያየትና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 0102