"የህልሜን ያክል ታላቅ ነኝ" ለብዙ ሰዎች የሚያስቸግረው ሌሎችን መምሰል ሳይሆን እራስን መሆን ነው፡፡ ስኬት እራስን የመሆን ውጤት ነው፡፡ What matters the most is how you see yourself! @BetyydrS @Askbetelhem 653 views09:55