Get Mystery Box with random crypto!

#relationships ሰላም ለዚ ቤት ፍቅረኛ አለችኝ በጣም የምወዳት ግን አሁን እሱዋ ከሀገር | Ask Anything Ethiopia

#relationships

ሰላም ለዚ ቤት
ፍቅረኛ አለችኝ በጣም የምወዳት ግን አሁን እሱዋ ከሀገር ውጭ ናት ከዚ በፊት ከወንድ ጋር ይዣታለሁ እና ይቅርታ ጠይቃኝ አብረን ቀጥለናል ግን አሁን ርቃ ስትሄድ ውስጤ ሊያምናት አልቻለም ጥያቄዬ እውነት የርቀት ፍቅርን አምኜ ልጠብቃት ወይስ ምን ትሉኛላችሁ?


By: Anonymous
Ask Anything Ethiopia