Get Mystery Box with random crypto!

#religion Aselamualeykum Werahmetullahi Weberekatuh Dear Musl | Ask Anything Ethiopia

#religion

Aselamualeykum Werahmetullahi Weberekatuh Dear Muslim brothers and sisters here is my question

ቁርዓን ሂፍዝ መግባት ፈልጌ ነበር ግን የት መሄድ እንዳለብኝ የማውቀው ነገር የለም። የምኖረው አአ ነው። መግባት የምፈልገው ደግሞ ነፃ የሂፍዝ ማዕከል ስለሆነ አአ ውስጥ አሪፍ የምትሉትን ማዕከልና ለመግባት የሚያስፈልጉ ነገሮችን እንዲሁም አጠቃላይ መተዳደሪያ ደንቡን ጭምር እንድትነግሩኝ በ#አላህ ስም እጠይቃቺሁዋለሁ!! ከ አአ ውጭ ያለም ካለ (ጂማ፡ደሴ) ንገሩኝ! #ባረከላህ
#ፊኩም

By: Tornado
Ask Anything Ethiopia